Event details
- የካቲት 17 2016ዓ.ም
- ከ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ
- አስኮ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን
የአስኮ ቃለ ሕይወት የ25 አመት ጉዞ የሚያትት መፅሔት የፊታችን እሁድ የካቲት 17 2016ዓ.ም ከ4፡00 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ይመረቃል!!!
የ 25ተኛ አመታችንን በአል ለማክበር በዝግጀት ላይ ስንሆን ከዝግጅቶቹ መካከል አንዱ ፕሮግራም የቤተክርስቲያንን ታሪክ መሰነድ ነው፡፡
ማንም እንዳይቀር!!